ሁሉንም ፊደላት፣ የእጅ ጽሑፍ ልምምድ፣ መዝሙሮች፣ ድራማዎች፣ መጽሐፍት እና ሌሎችንም — ልጆችን እያዝናኑ የሚያስተምሩ — ለማግኘት፦ 3 ወር 899 ብር፣ 1 ዓመት 2,499 ብር (በቀን 7 ብር ገደማ)። አንድ ጊዜ ይከፍላሉ፤ ሌላ ክፍያ የለም።
All the letters, handwriting practice, songs, shows, books and more — learning that children enjoy: 3 months 899 birr, 1 year 2,499 birr (about 7 birr a day). You pay once — no other charges.
1) «ለወላጆች» የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ለ3 ሰከንድ ይያዙ። 2) እቅድ ይምረጡ። 3) የክፍያ መንገድ ይምረጡ፦
• ቴሌብር — «በቴሌብር ይክፈሉ»
• Chapa — ሲቢኢ ብር፣ ኤም-ፔሳ፣ የሞባይል ባንኪንግ ወይም የሀገር ውስጥ የባንክ ካርድ
• የባንክ ዝውውር — ባንክ: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) · የሂሳብ ስም: RAMA Technologies PLC · የሂሳብ ቁጥር: 1000723306195። ገንዘቡን ያስገቡ፤ ደረሰኙን ይላኩልን፤ በዚያው ቀን የማስከፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን።
4) ክፍያው ሲረጋገጥ ልጆችዎ ሙሉ አገልግሎቱን ያገኛሉ።
1) Press and hold «ለወላጆች» for 3 seconds. 2) Choose a plan. 3) Choose how to pay:
• telebirr
• Chapa — CBE Birr, M-Pesa, mobile banking or a local bank card
• Bank transfer — Commercial Bank of Ethiopia (CBE), account name RAMA Technologies PLC, account number 1000723306195. Pay, send us the receipt, and we send an activation code the same day.
4) Once payment is confirmed, your children get the full service.
1) በከፈሉበት ስልክ ቁጥር መግባትዎን ያረጋግጡ። 2) አፑን ዘግተው እንደገና ይክፈቱ። 3) አሁንም ካልተከፈተ የክፍያ ማረጋገጫውን (የቴሌብር SMS፣ የChapa ደረሰኝ ወይም የባንክ ደረሰኝ) ያያይዙልን።
1) Check you are signed in with the phone number you paid with. 2) Close and reopen the app. 3) Still locked? Send us your payment proof (telebirr SMS, Chapa receipt or bank receipt).
የለም። አንድ ጊዜ ይከፍላሉ። ጊዜው ሲያልቅ በSMS እናስታውስዎታለን፤ ለመቀጠል እርስዎ ይወስናሉ።
No. You pay once. When your plan is ending we remind you by SMS — you decide whether to continue.
«ለወላጆች» ተጭነው ለ3 ሰከንድ ይያዙ → «እቅድ» → ፕላኑ የሚያበቃበት ቀን «እስከ …» በሚለው ስር ይታያል። ከማለቁ በፊት በSMS እናስታውስዎታለን።
Hold «ለወላጆች» for 3 seconds → «Plan» → the end date shows under «Until …». We remind you by SMS before it ends.
የክፍያ ስህተት ካጋጠመዎት — ለምሳሌ ሁለት ጊዜ ከተከፈለ ወይም ከፍለው አገልግሎቱ ካልተከፈተ — ያናግሩን፤ እናስተካክላለን ወይም ገንዘብዎን እንመልሳለን።
If there was a payment mistake — for example you were charged twice, or you paid and the service didn't open — talk to us and we'll fix it or refund you.